ቻድ በቦኮ ሃራም ነውጠኞች ላይ ለአራት ወራት ባደረገችው ዘመቻ 300 የሚጠጉ አባላቱን መግደሏን አስታውቀች፡፡ ትላንት ማክሰኞ መጠናቀቁ በተገለጸው ዘመቻ 27 የቻድ ሠራዊት አባላት ሕይወታቸውን ...
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች፣ በኢትዮጵያ እና ራስ ገዝ በሆነችው የሶማሌ ላንድ ግዛት መካከል የተደረገውን ስምምነት ተከትሎ፤ የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የሚያስችል የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ውይይት ማካሄዳቸውን ቱርክ አስታወቀች። ቱርክ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል ግጭት ሊቀሰቅስ እንደሚችል ...
የእስራኤል ወታደሮች ከታጣቂው ሄዝቦላህ ጋራ በተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት፣ አካባቢውን ለቀው መውጣት በሚገባቸው የዛሬው ማክሰኞ ቀነ ገደብ ከአንዳንድ የደቡብ ሊባኖስ አካባቢዎች ለቀው አለመውጣታቸው ተነገረ፡፡ እስራኤል በክልሉ ከሚገኙ አንዳንድ መንደሮች ለቃ ብትወጣም፣ የሰሜናዊ እስራኤልን የተወሰኑ ...
በዩናይትድ ስቴትስ የኦክላሆማ ግዛት ሕግ አውጭዎች፣ በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የተማሪዎችንና የወላጆችን የኢሚግሬሽን ኹኔታ መረጃን የማሰባሰብ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ዕቅድ እየተመለከቱ ናቸው ...
የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች፣ ትላንት ሰኞ፣ ፓሪስ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ያደረጉ ሲኾን፣ በዩክሬንና በአጠቃላይ አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን እንደዘገበው ...
" ሲል ተናግሯል። ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷ ስላደገ "ስንዴ ከውጭ ማስገባት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቷል" ብላለች።። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ ...
U.S. Secretary of State Marco Rubio and Russian Foreign Minister Sergey Lavrov met in Riyadh on Tuesday as part of meetings between top Russian and U.S. officials in a bid to improve their ties and ...
The M23 armed group has committed "summary executions" of children in Bukavu in eastern Democratic Republic of Congo, ...
Top U.S. and Russian diplomats began meetings Tuesday in Saudi Arabia about restoring relations between their countries and a ...