"ሞዴል ዩኤን" ወይም "አምሳለ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት"፦ ተማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዲፕሎማሲን እንዲማሩ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የትኩረት አቅጣጫ በኾኑ የልማት ግቦች ላይ ግንዛቤን ...
"የማካካሻ ፍትሕ" ጥያቄ ቀዳሚ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የማካካሻ ጥያቄው “የርዳታ ሳሆን የፍትሕ ጥያቄ ነው” ብለዋል፡፡ ...
ምንም እንኳን ውጥረት እና ስጋት ውስጥ ባለ የተኩስ አቁም ስምምነት መካከል ቢሆኑም፤ እስራኤል ፍልስጤማውያን እስረኞችን ስትፈታ በምትኩ ሃማስ ሦስት ተጨማሪ ታጋቾችን ለቋል። ከተለቀቁት ታጋቾች አንዱ ...
ፓናማ በትራምፕ አስተዳደር የሚባረሩ ዜጎችን ለማሳረፍ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት፤ ከሌሎች ሀገራት የተላኩ ስደተኞችን የጫነውን የመጀመሪያውን የአሜሪካ በረራ ተቀብላለች። ፕሬዝዳንት ሆዜ ራውል ሙሊኖ ...
በምሥራቃዊ ኮንጎ ውስጥ ያሉ አማፂዎች ለዓመታት ከዘለቀውን፤ ከመንግስት ሃይሎች ጋር ያደረጉት ውጊያ ተባብሶ ከቀጠለ በኋላ ትላንት አርብ ዕለት ወደ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ቡካቩ መግባታቸውን የአካባቢው ...
በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአንጎላውን ፕሬዝደንት ዡዋ ሎሬንሶ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነታቸውን ተረክበዋል። ዡዋ ሎሬንሶ ተሰናባቹን ሊቀመንበር ...
ተቋሙ፣ ላለፉት ኻያ ዓመታት፣ ከ650 በላይ ልጃገረዶችንና ከሦስት ሺሕ በላይ ቤተሰቦችን፥ በገንዘብ፣ በደንብ አልባሳት፣ በጥናት ድጋፍ እና በግል በማማከር የማብቃት (ሜንቶርሽፕ) አገልግሎትን ...
እስራኤል ኢራን የሲቪል ማመላለሻ አውሮፕላኖችን በመጠቀም ለአሸባሪው ሂዝቦላህ ቡድን ገንዘብ ታቀብላለች የሚል ክስ ከአቀረበች ከአንድ ቀን በኃላ፣ ሊባኖስ ማሃን የተሰኘው የኢራን አየር መንገድ ንብረት ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ዩናይትድ ስቴት ከዓለም አቀፉ ጤና ድርጅት አባልነት እንድትወጣ የሚያዝዘውን ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዝን ጨምሮ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲያቸው አካል የኾኑ ልዩ ልዩ ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡ የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ አዲስ ...
ምሥራቅ ኮንጎ ውስጥ ታጣቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሕጻናት ደፍረዋል፡፡ ከአሁን ቀደም ባልታየ ደረጃ ብዛት ያላቸውን ልጆች በተዋጊነት መልምለዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ በማዕድን ሐብት በከበረው በዚያ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሦስት ዓመት የተጠጋውን የዩክሬን ጦርነት ለማስቆም የታለመውን የዲፕሎማሲ ዘመቻቸውን ትላንት ረቡዕ ከፍተዋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን ለምታደርግላት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results