የእስራኤል ወታደሮች ከታጣቂው ሄዝቦላህ ጋራ በተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት፣ አካባቢውን ለቀው መውጣት በሚገባቸው የዛሬው ማክሰኞ ቀነ ገደብ ከአንዳንድ የደቡብ ሊባኖስ አካባቢዎች ለቀው ...
" ሲል ተናግሯል። ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷ ስላደገ "ስንዴ ከውጭ ማስገባት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቷል" ብላለች።። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ ...
ዩናይትድ ስቴትስ በተከታታይ እየወሰደቻቸው ያለቻቸው ዲፕሎማሲያዊ ጣልቃ ገብነቶች ከአውሮፓ ሀገራት ጋራ ባላት ትብብሮች ዙሪያ ጥርጣሬ በመፍጠራቸው፣ የአውሮፓ መሪዎች ትላንት ሰኞ ፓሪስ ላይ በፀጥታ ...
Ten people were killed and three others injured in a partial building collapse in the town of Kerdasa on Monday. An ...
በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም 23 አማጺያን ጥቃት እያየለ ባለበት በዚህ ወቅት፣ አሥር ሺሕ የሚሆኑ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዜጎች ባለፉት ሦስት ቀናት ድንበሯን አቋርጠው መግባታቸውን ቡሩንዲ ...
የሩስያ ወታደሮች በምስራቃዊ ዩክሬን ጥቃታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ አጠናክረዋል ሲል የኪዬቭ ጦር አስታውቋል፡፡ አንድ የኔቶ ባለስልጣን ሞስኮ ጦርነቱን ለመጨረስ በሚደረገው ውይይት የጥቃቱን ፍጥነት እና ...
በደቡባዊ ኦስትሪያ የምትገኘው ቪላች ከተማ አንድ ሰው ቀን ላይ ስድስት መንገደኞችን በስለት ወግቶ የ14 አመት ወንድ ልጅ ሲገድል አምስት ሰዎችን ደግሞ አቁስሏል፡፡ ጥቃቱን ያደርሰው የ23 ዓመቱ ...
በሩዋንዳ የሚደገፉ አማፂያን ዛሬ ጥዋት በምስራቅ ኮንጎ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ የሆነችውን ቡካቩን ይዘዋል፡፡ በአካባቢው ካለው የመንግስት ጦር ጥቂት መከላከል ብቻ የገጠማቸው አማጽያኑ በከተማዋ ...
"የማካካሻ ፍትሕ" ጥያቄ ቀዳሚ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የማካካሻ ጥያቄው “የርዳታ ሳሆን የፍትሕ ጥያቄ ነው” ብለዋል፡፡ ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡ የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ አዲስ ...
በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአንጎላውን ፕሬዝደንት ዡዋ ሎሬንሶ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነታቸውን ተረክበዋል። ዡዋ ሎሬንሶ ተሰናባቹን ሊቀመንበር ...
የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች፣ ትላንት ሰኞ፣ ፓሪስ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ያደረጉ ሲኾን፣ በዩክሬንና በአጠቃላይ አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን እንደዘገበው፣ መሪዎቹ ስብሰባውን ያደረጉት፣ ሰሞኑን ዩናይትድ ስቴትስ በተከታታይ በምታካሒዳቸው የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች፣ ለአውሮፓ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results