"የማካካሻ ፍትሕ" ጥያቄ ቀዳሚ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የማካካሻ ጥያቄው “የርዳታ ሳሆን የፍትሕ ጥያቄ ነው” ብለዋል፡፡ ...
ምንም እንኳን ውጥረት እና ስጋት ውስጥ ባለ የተኩስ አቁም ስምምነት መካከል ቢሆኑም፤ እስራኤል ፍልስጤማውያን እስረኞችን ስትፈታ በምትኩ ሃማስ ሦስት ተጨማሪ ታጋቾችን ለቋል። ከተለቀቁት ታጋቾች አንዱ ...
ፓናማ በትራምፕ አስተዳደር የሚባረሩ ዜጎችን ለማሳረፍ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት፤ ከሌሎች ሀገራት የተላኩ ስደተኞችን የጫነውን የመጀመሪያውን የአሜሪካ በረራ ተቀብላለች። ፕሬዝዳንት ሆዜ ራውል ሙሊኖ ...
በምሥራቃዊ ኮንጎ ውስጥ ያሉ አማፂዎች ለዓመታት ከዘለቀውን፤ ከመንግስት ሃይሎች ጋር ያደረጉት ውጊያ ተባብሶ ከቀጠለ በኋላ ትላንት አርብ ዕለት ወደ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ቡካቩ መግባታቸውን የአካባቢው ...
በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአንጎላውን ፕሬዝደንት ዡዋ ሎሬንሶ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነታቸውን ተረክበዋል። ዡዋ ሎሬንሶ ተሰናባቹን ሊቀመንበር ...
"ከተፈናቃዮች በፈቃዳቸው የሚያዋጡ እንጂ በዕቅድ የሚሰበሰብ የፓርቲ ገንዘብ የለም፤" /ህወሓት/ በትግራይ ክልል ሽረ እንዳሥላሴ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ “ህወሓትን ለማዳን” በሚል ከእያንዳንዱ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሦስት ዓመት የተጠጋውን የዩክሬን ጦርነት ለማስቆም የታለመውን የዲፕሎማሲ ዘመቻቸውን ትላንት ረቡዕ ከፍተዋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን ለምታደርግላት ...
"ሞዴል ዩኤን" ወይም "አምሳለ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት"፦ ተማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዲፕሎማሲን እንዲማሩ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የትኩረት አቅጣጫ በኾኑ የልማት ግቦች ላይ ግንዛቤን እንዲያዳብሩ የሚደረግ የውይይት እና የክርከር መርሐ ግብር ነው፡፡ መርሐ ግብሩ፣ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ በብዙ ሀገራት የተዘረ ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡ የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ አዲስ ...
አክራሪው ሃማስ ከእስራኤል ጋራ የተደረሰውን የተኩስ አቁም ውል እንደሚያከብር ዛሬ ሐሙስ ቃል ገብቷል፡፡ ይህ የሆነው ተኩስ አቁሙን ጥሷል በማለት አንዱ ሌላኛውን ወገን እየወነጀሉ ባሉበት እና ጦርነቱ ...
ምሥራቅ ኮንጎ ውስጥ ታጣቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሕጻናት ደፍረዋል፡፡ ከአሁን ቀደም ባልታየ ደረጃ ብዛት ያላቸውን ልጆች በተዋጊነት መልምለዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ በማዕድን ሐብት በከበረው በዚያ ...
(ህወሓት) ለሦስት ወራት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ መታገዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ በአወጣው መግለጫ፣ በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results