በፈረንሳይ መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የታደሰውና በአዲስ አበባ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመንግሥት ወይም ኢዮቤልዩ ቤተመንግሥት ካካተታቸው ነገሮች አንዱ የተሽከርካሪዎች ትዕይንት ማሳያ ሰፍራ ነው ...
President Donald Trump on Thursday signed a memorandum calling for reciprocal tariffs on America’s trading partners. “If you ...
በኮንጎ የሚካሄደው ጦርነት 350 ሺህ የሚሆኑ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ሰዎችን ካለመጠለያ ማስቀረቱትን ያስታወቀው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ያለው ኹኔታ ...
እስራኤል ኢራን የሲቪል ማመላለሻ አውሮፕላኖችን በመጠቀም ለአሸባሪው ሂዝቦላህ ቡድን ገንዘብ ታቀብላለች የሚል ክስ ከአቀረበች ከአንድ ቀን በኃላ፣ ሊባኖስ ማሃን የተሰኘው የኢራን አየር መንገድ ንብረት ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ዩናይትድ ስቴት ከዓለም አቀፉ ጤና ድርጅት አባልነት እንድትወጣ የሚያዝዘውን ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዝን ጨምሮ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲያቸው አካል የኾኑ ልዩ ልዩ ...
ተቋሙ፣ ላለፉት ኻያ ዓመታት፣ ከ650 በላይ ልጃገረዶችንና ከሦስት ሺሕ በላይ ቤተሰቦችን፥ በገንዘብ፣ በደንብ አልባሳት፣ በጥናት ድጋፍ እና በግል በማማከር የማብቃት (ሜንቶርሽፕ) አገልግሎትን በመስጠት አግዟል። ...
አክራሪው ሃማስ ከእስራኤል ጋራ የተደረሰውን የተኩስ አቁም ውል እንደሚያከብር ዛሬ ሐሙስ ቃል ገብቷል፡፡ ይህ የሆነው ተኩስ አቁሙን ጥሷል በማለት አንዱ ሌላኛውን ወገን እየወነጀሉ ባሉበት እና ጦርነቱ ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡ የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ አዲስ ...
ምሥራቅ ኮንጎ ውስጥ ታጣቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሕጻናት ደፍረዋል፡፡ ከአሁን ቀደም ባልታየ ደረጃ ብዛት ያላቸውን ልጆች በተዋጊነት መልምለዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ በማዕድን ሐብት በከበረው በዚያ ...
(ህወሓት) ለሦስት ወራት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ መታገዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ በአወጣው መግለጫ፣ በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሦስት ዓመት የተጠጋውን የዩክሬን ጦርነት ለማስቆም የታለመውን የዲፕሎማሲ ዘመቻቸውን ትላንት ረቡዕ ከፍተዋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን ለምታደርግላት ...
"አባ ፍራንሲስ ዛሬ ጠዋት የተለመደውን የቤተክርስቲያን ሥርዓታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ አስፈላጊ ለሆኑ ምርመራዎች እና የብሮንካይትስ ሕክምና ሆስፒታል ገብተዋል" ሲል በመግለጫው የገለጸው ቫቲካን፣ አሁንም በሆስፒታል እንደሚገኙ አመልክቷል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ አባ ፍራንሲስ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results